«የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።» ፪ኛ ጴጥ. ፩፣፲፮

 

በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።

በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ፣ቀኖና፣ሥርዓት፣ አምስቱ አዕማደ ቤተ ክርስቲያን፣ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ጸሎተ ሃይማኖት፣ስምንቱ የዐቢይ ጾም ሳምንታት፣ሰሞነ ሕማማት እና ትንሣኤ፣ስብከት፣ ብርሃን፣ ኖላዊና ልደት፣ወርኃ ጽጌ፣ነገረ ማርያም፣ነገረ ቅዱሳን በተመለከተ ተከታታይ ትምህርቶች ይቀርባሉ።

መንገደ ሰማይ

ሖረ እምቤተልሔም ኀበ ቀራኒዮ

ሖረ እምቤተልሔም ኀበ ቀራኒዮ

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች በሃገረ ስብከቱ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ስም፣ የደብር አስተዳዳሪዎች፣ ሙሉ አድራሻ፣ ታሪክ እና አሁን ያለበት ደረጃ፣የወደፊት ራእይ፣ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ የንግሥ በዓላት ሰሌዳ ፣ በኢትዮጵያና በውጭው ዓለም የሚደረጉ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት እንቅስቃሴ ይዘገብበታል።

አብያተ ክርስቲያናት

የእግዚአብሔር ቃል በዛ ከፍ ከፍም አለ

የእግዚአብሔር ቃል በዛ ከፍ ከፍም አለ

 በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች የዕለቱ ምንባብ (ከግጻዌው ላይ ምስባኩን፣ ወንጌሉንና መልእክታቱን) ፣ የዕለቱ ስንክሳር - የሚታሰቡትን ቅዱሳን ስምና አጭር መልእክት፣ አጽዋማት፣ የሰንበት እና የበዓላት ወረቦች ቀለማቸው፣ ስለ ሥርዓተ ቅዳሴ፣ አሥራ አራቱ ቅዳሴያት የሚቀደሱባቸው ጊዜያት፣ ቅዳሴውን የጻፉ አባቶች ታሪክ፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ (ከልደተ ክርስቶስ እስከ አሁን) ይዘገብበታል

ንባባት › 

 
 
የዚህን ስፍራ ወሬ ሁሉ ያስታውቁአችኋል

የዚህን ስፍራ ወሬ ሁሉ ያስታውቁአችኋል

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የሚመለከቱ ወቅታዊ ዜናዎች ይዘገቡበታል። በተጨማሪም በዚህ ድረ ገጽ ሌሎች አምዶች ውጥም አዳዲስ ጽሑፎች በሚወጡበት ወቅትም በዚህ የዜና ዓምድ ላይ እንዲገለጹ በማድረግ ለክትትል እንዲመቹ ይደረጋል።

ዜና ቤተ ክርስቲያን

ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን

ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች የሃገረ ስብከቱ ጠቅላላ እንቅስቃሴ ይዘገብበታል። የተሠሩ ሥራዎች፣ የታቀዱ እቅዶች፣ እስከ አሁን የተላለፉ እና ወደፊትም የሚተላለፉ መመሪዎችና እና ውሳኔዎች፣ የሃገረ ስብከቱ መደበኛ ጉባኤዎችና የጊዜ ሰሌዳቸው፣ የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳሳ መልዕክቶችም የሚዘገቡበት ይሆናል።

ሃገረ ስብከት >

የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ … ይጠቅማል

የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ … ይጠቅማል

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች በሃገረ ስብከቱ ሥር ያሉና ምሳሌና አርዓያ የሚሆኑ አብያተ ክርስቲያናት፣ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስተዳደሮች፣ ካህናት እና ያከናወኗቸው ተግባራት ይዘገቡበታል። በተጨማሪም በአገራችን በኢትዮጵያ የሚገኙትን አድባራት እና ገዳማትም ዳሰሳ እናቀርብበታለን።

ኅብረ ነገር >

 
ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት

ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት

 

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች በሃገረ ስብከታችን ሥር ያሉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና የአገልግሎት ማኅበራት ጠቅላላ መረጃና አገልግሎት፣ የተከናወኑ ጉባኤዎች ዘገባ፣ የታቀዱ ጉባኤዎች ማውጫ፣ በደረጃቸው የተዘጋጀ ትምህርታዊ ጥያቄና መልስ ይቀርብበታል።

ሰንበት ት/ቤቶች >

 
የበዓላት እና የጉባኤዎች ማውጫ

የበዓላት እና የጉባኤዎች ማውጫ

 

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች የዓላት እንዲሁም የታቀዱ ጉባኤያትም ጠቅላላ መረጃ ይቀርብበታል።

በዓላትና ጉባኤዎች >

 
ተጨማሪ መዛግብት

ተጨማሪ መዛግብት

 

በዚህ ዓምድ የውስጥ ገጾች ተያያዥና ተጨማሪ መዛግብትን እናቀርብበታል። ቃለ ዓዋዲ፣ ለአብነት የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን የውስጥ መተዳደሪያ ደንቦች፣ የገቢ ማስገኛ ፕሮጄክት ንድፈ ሃሳቦች፣ የአኅት አብያተ ክርስቲያንት ግንኙነትና ሌሎች መረጃዎች ይቀርብበታል።

ተጨማሪ መዛግብት >