Mar
9
to Mar 10

መጋቢት ፩

መጋቢት ፩

መልዕክት ፩: 2ኛ ጢሞ. ፪፣ ፩-፲፯
መልዕክት ፪፦ ያዕ. ፩፣ ፭-፲፭
የሐዋ. ሥራ፦ ፲፭፣ ፩-፲፫
ምስባክ፦ መዝ. ፲፭፣ ፭-፮
ወንጌል፦ ማቴ. ፲፣ ፲፯-፳፮
ቅዳሴ፦ ዘ፫፻ (ግሩም)

View Event →
መስከረም ፩
Feb
11
1:00 AM01:00

መስከረም ፩

አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ።

View Event →
መስከረም ፪
Feb
5
1:00 AM01:00

መስከረም ፪

አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና

 

View Event →
መስከረም ፫
Feb
4
1:00 AM01:00

መስከረም ፫

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።

View Event →