ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል፣ ኢንዲያናፖሊስ

ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል፣ ኢንዲያናፖሊስ

የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ: መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ኃይለ ማርያም ገብረ ሚካኤል
አድራሻ:: 1242 W. RAY STREET INDIANAPOLIS, IN. 46221
ዐበይት በዓላት : ቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ሥነ ሥርዓት ታቦት አውጥታ ታነግሣለች። በተጨማሪም በዓበይት በዓላት ፣ በየወሩ በቅዱስ ሚካኤል ፣ በእመቤታችን ፣ በመድኃኔዓለም በዓላት እንዲሁም በበዓለ ወልድ ይታጠናል ፣ ጸሎተ ኪዳን ይደርሳል እለቱን የሚመለከቱ ምንባባት ይነበባሉ። በሕማማትና በፍልሰታ ሙሉ አገልግሎት ሳይታጎል ይሰጣል።

Read More