ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አክብሮ ማስከበርን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

... ከቅድስት ሀገራችን ከኢትዮጵያ ውጪ በባዕድ ምድር ብንኖርም ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ ግን የሚገዛን እና የሚያስተዳድረን አንድ ሕገ ሃይማኖት እና አንድ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው። በአንድ ሀገረ ስብከት ውስጥ አንድ ቤተ ክርስቲያን እንዴትና በማን ፈቃድና ቡራኬ እንደሚመሠረት የታወቀና ለሺህ ዓመታት በወጥነት ሲተገበር የኖረ ሆኖ እያለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በውጪው ዓለም ሥርዓቱን ተከትሎ ለመፈጸም የሚያስቸግር ምንም  ምክንያት በሌለበት ሁኔታ ውስጥ እያለን እንዲሁ የግል ጥቅምን ባስቀደሙ ካህናት እና በሚያባብል ቃላቸው በተታለሉ ምእመናን አማካኝነት ሊቀ ጳጳስ የማያውቃት ቤተ ክርስቲያን እንዲሁ በየማዕዘኑ በመክፈት ቤተ ክርስቲያን በገዛ ልጆቿ እየተፈተነች ትገኛለች።

ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ PDF