ርዕሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ ሚኒያፖሊስ

ርዕሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል፣ ሚኒያፖሊስ

የካቴድራሉ አስተዳዳሪ፦ መልአከ አርያም ቆሞስ አባ ኃይለ ሚካኤል ሙላት
አድራሻ፦ 2601 Minnehaha Ave, Minneapolis, MN 55406
ዐበይት የንግሥ በዓላት፦ ቅድስት ሥላሴ፣ መድኃኔዓለም፣ ቅዱስ ሚካኤል፣ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
የቤተ ክርስቲያኑ አጭር ታሪክ፦

Read More

ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም፣ ሴይንት ፖል

ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም፣ ሴይንት ፖል

የደብሩ አስተዳዳሪ፦ መልአከ ገነት ቆሞስ አባ ዘርዓዳዊት ብርሃኔ
አድራሻ፦ 678 Robert St S,  Saint Paul, MN
ዐበይት የንግሥ በዓላት፦ እመቤታችን፣ ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት
የቤተ ክርስቲያኑ አጭር ታሪክ፦ ወደፊት የሚካተት

Read More