ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ «አምልኮተ እግዚአብሔር እና የአምልኮቱ ሥርዓት» በሚል ያስተማሩት ትምሕርት

[የብፁዕነታቸው ትምሕርት 39ኛው ደቂቃ ላይ ይጀምራል]
ሙሉውን ትምህርቱን በጽሑፍ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ PDF

ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ምሥራቅ፣ ደቡብ ምሥራቅና መካከለኛው አሜሪካ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በፀረ ሃራጥቃ ጉባኤ ላይ «አምልኮተ እግዚአብሔር እና የአምልኮቱ ሥርዓት» በሚል ያስተማሩት ትምሕርት

 

በሰሜን አሜሪካ በፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ጥምረት የተዘጋጀ ሃያ ሁለተኛው ክፍል የስልክ ጉባኤ ነው። ይህ ጉባኤ በሰሜን አሜሪካ የሦስቱም አህጉረ ስብከቶች ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የተሳተፉበት እና ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ሰፊ ትምህርት የሰጡበት ልዩ መርሃ ግብር ነው።