«ከእኔ አብ ይበልጣልና» ሲል ምን ማለቱ ነው? - ክፍል ፩ በመምህር ቀሲስ ኅብረት የሽጥላ

መምህር ቀሲስ ኅብረት የሺጥላ በኒውዮርክ ሀገረ ስብከት፣ በርዕሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለሦስት ቀናት ካስተማሩት ትምህር የተወሰደ - ክፍል ፩ Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, New York Archdiocese